የፋይናንስ ምርቶችን መገበያየት ውስብስብ እና በገበያው ተለዋዋጭነት ምክንያት ፈጣን የገንዘብ ኪሳራ ሊያስከትል የሚችል ከፍተኛ አደጋ አለው። እባክዎ ንግድ ከመጀመርዎ በፊት ተያያዥነት ያላቸውን አደጋዎች ሙሉ በሙሉ መረዳትዎን እና አግባብነት ያለውን የአደጋ መግለጫ ማንበብዎን ያረጋግጡ።

የፋይናንስ ምርቶችን መገበያየት ውስብስብ እና በገበያው ተለዋዋጭነት ምክንያት ፈጣን የገንዘብ ኪሳራ ሊያስከትል የሚችል ከፍተኛ አደጋ አለው። እባክዎ ንግድ ከመጀመርዎ በፊት ተያያዥነት ያላቸውን አደጋዎች ሙሉ በሙሉ መረዳትዎን እና አግባብነት ያለውን የአደጋ መግለጫ ማንበብዎን ያረጋግጡ።

የፋይናንስ ምርቶችን መገበያየት ውስብስብ እና በገበያው ተለዋዋጭነት ምክንያት ፈጣን የገንዘብ ኪሳራ ሊያስከትል የሚችል ከፍተኛ አደጋ አለው። እባክዎ ንግድ ከመጀመርዎ በፊት ተያያዥነት ያላቸውን አደጋዎች ሙሉ በሙሉ መረዳትዎን እና አግባብነት ያለውን የአደጋ መግለጫ ማንበብዎን ያረጋግጡ።

JustMarkets የንግድ መተግበሪያ ለ iOS እና አንድሮይድ
መተግበሪያውን ለማውረድ ስካን ያድርጉ

ገቢ እና ወጪ

በ JustMarkets ፈጣን እና ደህንነቱ የተጠበቀ ገቢ እና ወጪ ማድረግን ያስሱ። ምቹ የሆኑ የአገር ውስጥ የክፍያ መንገዶችን እና በአንድ ንኬት የሚከናወኑ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ዝውውሮችን ይጠቀሙ።

Trading chart

ለእርስዎ ምቾት ሲባል የተቀላጠፉ የግብይት ሂደቶች

የ24 ሰዓት ተደራሽነት ያለው የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ የክፍያ ስርዓት እናቀርባለን።

Man depositing money

ፈጣን

በእኛ በኩል ፈጣን የሆኑ የወጪ እና ገቢ አገልግሎቶችን እናቀርባለን።

የተጠበቀ

የእርስዎ ገንዘብ፣ ክፍያዎች እና መረጃዎች አዳዲስ የደህንነት ፕሮቶኮሎችን በመጠቀም የተጠበቁ ናቸው።

ፍትሃዊ

ገቢ እና ወጪ ሲያደርጉ ያለምንም ኮሚሽን፣ ምንም የተደበቁ ክፍያዎች ሳይኖሩ።

Man depositing money

ለደህንነት ቅድሚያ እንሰጣለን

በርካታ የደህንነት መጠበቂያ ደረጃዎችን በመጠቀም ለደህንነትዎ ጥንቃቄ እናደርጋለን።

የተለዩ አካውንቶች

የ JustMarkets ደንበኞች ገንዘብ ከተቋሙ ገንዘብ ተለይቶ በሌላ አካውንቶች የሚቀመጡ ሲሆን ይህም የእርስዎን በጀት በግልጽነት ይጠብቃል።

የፒሲአይ (PCI) ዲኤሴኤስ (DSS) የደህንነት ደረጃ

እኛ የምንጠቀምበት የካርድ ክፍያ ሥርዓት በፒሲአይ (PCI) ዲኤሴኤስ (DSS) የተረጋገጠ ነው።

ደህንነቱ የተጠበቀ ወጪ የማድረግ ሂደቶች

ሁሉንም የገንዘብ ማውጣት ሂደቶችን በላቀ ሁኔታ ለመጠበቅ ለአንድ ጊዜ ብቻ የሚያገለግል የይለፍ-ቃል ማረጋገጫ አሰራርን እንጠቀማለን።

በ 3 ቀላል ደረጃዎች ገንዘብ ገቢ ያድርጉ

ለእርስዎ ምቾት ሲባል የተዘጋጀ ግልፅ አሰራር።

Deposit interface

ደረጃ 1

ይመዝገቡ ወይም ወደ መለያዎ ይግቡ።

ደረጃ 2

ተመራጭ የሆነውን የክፍያ መንገድ ይምረጡ።

ደረጃ 3

ገንዘብ አስገባ የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። ሁሉንም ጨርሰዋል!

Deposit interface

በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

1
አነስተኛው የገቢ መጠን ስንት ነው?

  • ለስታንዳርድ አካውንት — 10 ዶላር።
  • ስታንዳርድ ሴንት አካውንት — 10 ዶላር።
  • ለፕሮ አካውንት — 200 ዶላር።
  • ለሮው ስፕሬድ አካውንት — 200 ዶላር።

2
እንዴት ገቢ ማድረግ ይቻላል?

የመጀመሪያውን ተቀማጭ ገንዘብ ለማስገባት የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች ይከተሉ፦

  1. ወደ ግል ማህደርዎ ይግቡ።
  2. ወደ ገንዘብ በመሄድ ገንዘብ አስገባ የሚለውን ይጫኑ።
  3. ገንዘብ ሊጨምሩበት የሚፈልጉትን የንግድ አካውንት ይምረጡ።
  4. ከቀረቡት አማራጮች ውስጥ የሚመርጡትን የክፍያ መንገድ ይምረጡ። በእያንዳንዱ ግብይት ዝቅተኛው እና ከፍተኛው ገደብ እንዲሁም የሚፈጅባቸውን አማካኝ የጊዜ ልዩነት ግምት ውስጥ ያስገቡ።
  5. የክፍያ መረጃዎን ያስገቡ (የመረጡትን የክፍያ መንገድ መመሪያዎች እና ፍንጮች ይከተሉ)።
  6. አጠቃላይ ሊያስገቡት የሚፈልጉትን የገንዘብ መጠን በመጠን ሳጥን ውስጥ ይጥቀሱ። የምንዛሬ ተመኑን ታሳቢ በማድረግ በክፍያ አካውንትዎ ላይ ሊኖርዎት የሚገባው ጠቅላላ የገንዘብ መጠን “ሊቀመጥ የሚገባው” በሚለው ሳጥን ውስጥ ይታያል (ተፈጻሚ የሚሆን ከሆነ)።
  7. ገንዘብ አስገባ የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። ወደ ክፍያ ማጠናቀቂያ ገጽ ይመራሉ፤ እዚያም የገንዘብ ማስገቢያ ቅጹን በመሙላት ግብይቱን ያረጋግጡ።

3
ገቢ እና ወጪ ለማድረግ በ JustMarkets የሚጠየቁ ምንም አይነት ክፍያዎች አሉ?

JustMarkets ገቢ ወይም ወጪ በሚደረግበት ጊዜ ምንም አይነት ክፍያዎችን አያስከፍልም። ሆኖም አንዳንዶቹ ባንኮች እና የኤሌክትሮኒክ ክፍያ ስርዓቶች (EPS) የራሳቸውን የዝውውር ክፍያዎች ሊያስከፍሉ እንደሚችሉ ማወቅ አስፈላጊ ነው።

4
ወደ አካውንቴ ገቢ ለማድረግ የዘመዶቼን ወይም የጓደኞቼን የክፍያ አካውንቶች መጠቀም እችላለሁ?

በ JustMarkets የደንበኞቻችንን ገንዘብ ደህንነት ለማረጋገጥ በሁሉም የፋይናንስ ዝውውሮች ላይ ለግልፅነት እና ለደህንነት ቅድሚያ እንሰጣለን። ከሕጋዊ ደንቦች ተገዢነት እና ለደንበኞች ጥበቃ ካለን ቁርጠኝነት አንጻር ከሦስተኛ ወገን የሚመጡ ገቢዎችን መቀበል አንችልም።

5
ገንዘብ እንዴት ማውጣት ይቻላል?

ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ እና መለያዎን በመጠቀም ወደ ግል ማህደርዎ ይግቡ። በመቀጠል እነዚህን ቅደም ተከተሎች ይከተሉ፦

  1. ወደ ገንዘብ -> ማውጫ ይሂዱ፦በግራ በኩል ባለው ዝርዝር ላይ ገንዘብ የሚለውን ይምረጡ፣ ከዚያም ገንዘብ ማውጫ የሚለውን ይጫኑ።
  2. የንግድ አካውንትዎን ይምረጡ፦ ገንዘብ ለማውጣት የሚፈልጉበትን የንግድ አካውንት ይምረጡ።
  3. የገንዘብ ማውጫ ዘዴን ይምረጡ፦ “የገንዘብ ማውጫ ዘዴ” የሚለውን ቦታ ይጫኑና ከተዘረዘሩት አማራጮች ውስጥ የሚመርጡትን ዘዴ ይምረጡ። ሁሉንም አስፈላጊ መረጃዎች በትክክል መሙላትዎን ያረጋግጡ።
  4. የሚወጣውን የገንዘብ መጠን ያረጋግጡ፦ ሊወጣ የሚችለው የገንዘብ መጠን ከ የገንዘብ መጠን ቦታ በታች ይታያል።
  5. ገንዘብ ማውጣቱን ይጀምሩ፦
    ሁሉንም ዝርዝሮች ከሞሉ በኋላ ገንዘብ ማውጫ የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። የፋይናንስ ክፍላችን የገንዘብ ማውጫ ጥያቄዎን ያከናውናል።

6
የገንዘብ ማውጫ ጥያቄን ለማስኬድ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል?

ሁሉም የገንዘብ ወጪዎች የሚከናወኑት በፋይናንስ ክፍላችን ሲሆን ይህም እያንዳንዱ የገንዘብ ዝውውር በሶስተኛ ወገኖች ያለፈቃድ ወደ መለያዎ እንዳይገባ በጥንቃቄ መገምገሙን ያረጋግጣል። ይህ ሂደት ለበጀትዎ ከፍተኛውን ደህንነት ያረጋግጣል።

ማሳሰቢያ፦ በ JustMarkets በኩል ፈጣን የገንዘብ ማውጫ እና ተቀማጭ ሂደቶችን (በ 1 ደቂቃ ውስጥ) እናቀርባለን። ሆኖም ግን፣ በአንዳንድ ሁኔታዎች በክፍያ አቅራቢው በኩል መዘግየቶች ሊያጋጥሙ ይችላሉ።

7
ምን ዓይነት የክፍያ ዘዴዎችን ያቀርባሉ?

JustMarkets ገንዘብ ለማስገባት በርካታ አማራጮችን ያቀርባል። በኢ-ዎሌቶች፣ በባንክ ካርዶች፣ በአገር ውስጥ የክፍያ መንገዶች፣ በዋየር እና በሌሎችም አማራጮች ገንዘብ ማስገባት ይችላሉ። ሁሉንም የሚገኙ የክፍያ ዘዴዎች እዚህ ያረጋግጡ።

¹በ JustMarkets፣ እኛ በኩል (በ 1 ደቂቃ ውስጥ) ፈጣን የሆኑ ወጪ እና ገቢ የማድረግ ሂደቶችን እናቀርባለን። ሆኖም ግን፣ በአንዳንድ ሁኔታዎች በክፍያ አቅራቢው በኩል መዘግየቶች ሊያጋጥሙ ይችላሉ።

²የተመረጡ የክፍያ ስርዓቶች ከእነሱ በኩል አንዳንድ ክፍያዎችን ሊያስከፍሉ ይችላሉ። ይህ ከእኛ የክፍያ ሂደቶች ውጭ የሚከሰት ነው።