የሜታ ትሬደር ዌብ ተርሚናል
ሜታትሬደር ዌብ (MetaTrader Web) ማውረድ ወይም መጫን ሳያስፈልግዎት ከድር አሳሽዎ (web browser) ላይ ምቹ እና ቀልጣፋ የንግድ ልምድን ያቀርባል።

የሜታትሬደር ዌብ ተርሚናል (MetaTrader WebTerminal) ጥቅሞች
መጫን አያስፈልግም
የዌብ ተርሚናሉን ሶፍትዌር መጫን ሳያስፈልግ በቀጥታ ከድር አሳሽ (web browser) ማግኘት ይቻላል፤ ይህም በመሳሪያዎቻቸው ላይ ሶፍትዌር መጫን ለማይችሉ ወይም ለማይፈልጉ ተጠቃሚዎች ምቹ ያደርገዋል።
ደህንነት
ሁሉም መረጃዎች በደላላው ሰርቨር ላይ ስለሚቀመጡ፣ የዌብ ተርሚናልን መጠቀም የበለጠ ደህንነቱ የተጠበቀ ሊሆን ይችላል፤ ይህም በግል መሳሪያ ላይ ከሚደርስ የመረጃ መጥፋት ጋር የተያያዙ አደጋዎችን ይቀንሳል።
የተካተተ የኢኮኖሚ የቀን መቁጠሪያ
ፒሲዎችን፣ ላፕቶፖችን፣ ታብሌቶችን እና ስማርት ስልኮችን ጨምሮ የበይነመረብ (ኢንተርኔት) ግንኙነት ባለው በማንኛውም መሳሪያ ላይ ማግኘት የሚቻል ሲሆን፣ ነጋዴዎች ከየትኛውም ቦታ ሆነው አካውንታቸውን እንዲያስተዳድሩ ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል።
በመሣሪያ ላይ የሚፈጥረው ጫና አነስተኛ ነው
የዌብ ተርሚናሉ ተጨማሪ ሶፍትዌር መጫን አይጠይቅም እና እንደ ዴስክቶፕ ስሪቱ በአከባቢው ያሉ ኮምፒውተር ሀብቶችን በከፍተኛ ሁኔታ አይጠቀምም።
የ MT4 እና MT5 የዌብ ተርሚናል ልዩነቶች
| የፕላትፎርም (መድረክ) አይነት | MetaTrader WebTerminal 4 | MetaTrader WebTerminal 5 |
| የገበያ ጥልቀት | አይገኝም | የሚገኝ |
| የትዕዛዝ አይነቶች | የግዢ ገደብ፣ የግዢ ማቆሚያ፣ የሽያጭ ገደብ፣ የሽያጭ ማቆሚያ፣ ትርፍ መውሰጃ፣ ኪሳራ ማቆሚያ | የግዢ ገደብ፣ የግዢ ማቆሚያ፣ የሽያጭ ገደብ፣ የሽያጭ ማቆሚያ፣ የግዢ ማቆሚያ ገደብ፣ የሽያጭ ማቆሚያ ገደብ፣ ትርፍ መውሰጃ፣ ኪሳራ ማቆሚያ |
| የጊዜ ገደቦች | 9 የጊዜ ገደቦች | 21 የጊዜ ገደቦች |
| የቴክኒክ አመልካቾች | 30 አብረው የተሰሩ አመልካቾች | 38 አብረው የተሰሩ አመልካቾች |
| የኢኮኖሚ የቀን መቁጠሪያ | አይገኝም | የሚገኝ |
ለምን በ JustMarkets ይገበያያሉ
ዝቅተኛ እና የተረጋጋ የዋጋ ልዩነቶች
ከ 0.0 ፒፕስ የሚጀምሩ በጣም ጠባብ የዋጋ ልዩነቶችን ( spreads) በመጠቀም የተረጋጋ ግብይት ያድርጉ፤ ይህም ገበያው በሚዋዥቅበት ወቅት እንኳ የተረጋጋ ንግድ እንዲኖር ያረጋግጣል።
ፈጣን የገንዘብ ወጪ
ገንዘብዎን ማውጣት ሲፈልጉ በፍጥነት ያግኙ። ከተለያዩ የክፍያ መንገዶች ውስጥ ይምረጡ እና ለጥያቄዎ ፈጣን ፈቃድ ያግኙ።
ፈጣን አፈጻጸም
በ JustMarkets የግብይት ስምምነቶችዎ ወዲያውኑ በሚባል ደረጃ ይፈጸማሉ። በአንድ ሰከንድ ሽርፍራፊዎች ውስጥ ግብይቶችዎ መፈጸማቸውን እናረጋግጣለን ይህም ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመገበያየት የሚፈልጉትን ፍጥነት ይሰጥዎታል።