የንግድ ብቃንትዎን የመጨረሻ ደረጃ ላይ ያድርሱ
ወርቅን፣ ነዳጅን እና ኢንዴክሶችን
በልበ ሙሉነት ይገበያዩ
ለእቅድዎ ምርጥ የሆኑ የግብይት ሁኔታዎችን ማግኘት ይገባዋል — ምክንያቱም እያንዳንዱ ንግድ ወሳኝ ነውና።
• ፈጣን የገንዘብ ወጪ
በየትኛውም ቦታና ጊዜ ገንዘብዎን በቀላሉ ያግኙ።
• ዝቅተኛ እና የተረጋጉ የዋጋ ልዩነቶች
ከ0 ፒፕስ በሚጀምሩ ጠባብ የዋጋ ልዩነቶች የተረጋጋ ግብይት ያካሂዱ።
• ፈጣን አፈጻጸም
የትዕዛዝ አፈጻጸም የሚወስደው የሰከንድ ሽርፍራፊዎችን ብቻ ነው።

• ያለ ምንም ኮሚሽን
በፕሮ እና ስታንዳርድ አካውንቶቻችን ላይ ያለ ምንም ኮሚሽን ይገበያዩ።
• ከስዋፕ-ነፃ ንግድ
ለአጠቃላይ ደንበኞች ምንም ዓይነት የሌሊት ማቆያ ክፍያዎች የሉም።
• የ 24/7 የቀጥታ ድጋፍ
ጥያቄዎች አሉዎት? ከባለሙያዎች በሚሰጥ ድጋፍ አማካኝነት መልሱ ሁልጊዜም ዝግጁ ነው።
በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚታመን አሻሻጭ ውይም ደላላ ይገበያዩ
ለደንበኞቻችን እና ለባልደረቦቻችን ያለን ቁርጠኝነት በቁጥሮቻችን ላይ በግልጽ ይታያል።
የእርስዎ ደህንነት ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው
የገንዘብዎን እና የክፍያዎን ደህንነት ለማረጋገጥ፣ በላቁ የጥበቃ እርምጃዎች የእርስዎን ግላዊነት እንጠብቃለን። በእኛ የሂሳብ ባላንስ ከዜሮ በታች እንዳይወርድ መከላከያ አማካኝነት በሙሉ በራስ መተማመን መገበያየት ይችላሉ።

በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች
1
እንዴት ገንዘብ ማስገባት እችላለሁ?
የመጀመሪያውን ተቀማጭ ገንዘብ ለማስገባት የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች ይከተሉ፦
- ወደ ግል ማህደርዎ ይግቡ።
- ወደ ገንዘብ በመሄድ ገንዘብ አስገባ የሚለውን ይጫኑ።
- ገንዘብ ሊጨምሩበት የሚፈልጉትን የንግድ አካውንት ይምረጡ።
- ከቀረቡት አማራጮች ውስጥ የሚመርጡትን የክፍያ መንገድ ይምረጡ። በእያንዳንዱ ግብይት ዝቅተኛው እና ከፍተኛው ገደብ እንዲሁም የሚፈጅባቸውን አማካኝ የጊዜ ልዩነት ግምት ውስጥ ያስገቡ።
- የክፍያ መረጃዎን ያስገቡ (የመረጡትን የክፍያ መንገድ መመሪያዎች እና ፍንጮች ይከተሉ)።
- አጠቃላይ ሊያስገቡት የሚፈልጉትን የገንዘብ መጠን በመጠን ሳጥን ውስጥ ይጥቀሱ። የምንዛሬ ተመኑን ታሳቢ በማድረግ በክፍያ አካውንትዎ ላይ ሊኖርዎት የሚገባው ጠቅላላ የገንዘብ መጠን “”ሊቀመጥ የሚገባው”” በሚለው ሳጥን ውስጥ ይታያል (ተፈጻሚ የሚሆን ከሆነ)።
- ገንዘብ አስገባ የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። ወደ ክፍያ ማጠናቀቂያ ገጽ ይመራሉ፤ እዚያም የገንዘብ ማስገቢያ ቅጹን በመሙላት ግብይቱን ያረጋግጡ።”
2
ገንዘብ እንዴት ማውጣት ይቻላል?
ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ እና መለያዎን በመጠቀም ወደ ግል ማህደርዎ ይግቡ። በመቀጠል እነዚህን ቅደም ተከተሎች ይከተሉ፦
- ወደ ገንዘብ -> ማውጫ ይሂዱ፦በግራ በኩል ባለው ዝርዝር ላይ ገንዘብ የሚለውን ይምረጡ፣ ከዚያም ገንዘብ ማውጫ የሚለውን ይጫኑ።
- የንግድ አካውንትዎን ይምረጡ፦ ገንዘብ ለማውጣት የሚፈልጉበትን የንግድ አካውንት ይምረጡ።
- የገንዘብ ማውጫ ዘዴን ይምረጡ፦ “የገንዘብ ማውጫ ዘዴ” የሚለውን ቦታ ይጫኑና ከተዘረዘሩት አማራጮች ውስጥ የሚመርጡትን ዘዴ ይምረጡ። ሁሉንም አስፈላጊ መረጃዎች በትክክል መሙላትዎን ያረጋግጡ።
- የሚወጣውን የገንዘብ መጠን ያረጋግጡ፦ ሊወጣ የሚችለው የገንዘብ መጠን ከ የገንዘብ መጠን ቦታ በታች ይታያል።
- ገንዘብ ማውጣቱን ይጀምሩ፦
ሁሉንም ዝርዝሮች ከሞሉ በኋላ ገንዘብ ማውጫ የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። የፋይናንስ ክፍላችን የገንዘብ ማውጫ ጥያቄዎን ያከናውናል።
3
የገንዘብ ማውጫ ጥያቄን ለማስኬድ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል?
ሁሉም የገንዘብ ወጪዎች የሚከናወኑት በፋይናንስ ክፍላችን ሲሆን ይህም እያንዳንዱ የገንዘብ ዝውውር በሶስተኛ ወገኖች ያለፈቃድ ወደ መለያዎ እንዳይገባ በጥንቃቄ መገምገሙን ያረጋግጣል። ይህ ሂደት ለበጀትዎ ከፍተኛውን ደህንነት ያረጋግጣል።
ማሳሰቢያ፦ በ JustMarkets በኩል ፈጣን የገንዘብ ማውጫ እና ተቀማጭ ሂደቶችን (በ 1 ደቂቃ ውስጥ) እናቀርባለን። ሆኖም ግን፣ በአንዳንድ ሁኔታዎች በክፍያ አቅራቢው በኩል መዘግየቶች ሊያጋጥሙ ይችላሉ።
4
ምን ዓይነት የክፍያ ዘዴዎችን ያቀርባሉ?
JustMarkets ገንዘብ ለማስገባት በርካታ አማራጮችን ያቀርባል። በኢ-ዎሌቶች፣ በባንክ ካርዶች፣ በአገር ውስጥ የክፍያ መንገዶች፣ በዋየር እና በሌሎችም አማራጮች ገንዘብ ማስገባት ይችላሉ። ሁሉንም የሚገኙ የክፍያ ዘዴዎች እዚህ ያረጋግጡ።
5
የ JustMarkets የሞባይል ንግድ መተግበሪያን እንዴት መጠቀም ይቻላል?
መተግበሪያውን ከእርስዎ የመተግበሪያ መደብር ያውርዱ፣ ይግቡ ወይም አዲስ መለያ ይፍጠሩ፤ በመቀጠልም በድረ-ገጻችን ላይ የሚገኙትን ሁሉንም መሣሪያዎች እና አገልግሎቶች በመጠቀም ንግድዎን ይጀምሩ።
6
በ JustMarkets መተግበሪያ ውስጥ የግል መለያዬን ማስተዳደር እችላለሁ?
አዎ፣ የግል መለያዎን በቀጥታ በመተግበሪያው ውስጥ ማስተዳደር ይችላሉ። ይህም መመዝገብን፣ አካውንቶችን መፍጠርና ማስተዳደርን፣ እንዲሁም በጥቂት ንክኪዎች የግል መረጃዎችን ማዘመንን ያካትታል።
7
በመተግበሪያው በኩል እንዴት ገንዘብ ማስገባት እና ማውጣት ይቻላል?
በ JustMarkets መተግበሪያ በኩል ገንዘብ ማስገባት እና ማውጣት በጣም ቀላል እና ግልጽ ነው። በመጀመሪያ ወደ ገንዘብ ማስገቢያ ወይም ገንዘብ ማውጫ ክፍል ይሂዱ፤ በመቀጠል ለእርስዎ የሚስማማውን የተቀማጭ ሂሳብ ይምረጡ፤ ከዚያም የሚመርጡትን የክፍያ ዘዴ ይምረጡ፤ በመጨረሻም በስክሪኑ ላይ የሚታዩትን መመሪያዎች በመከተል የገንዘብ ዝውውርዎን ያጠናቅቁ።
