
የ JustMarkets የንግድ ሞባይል መተግበሪያ
የትም ቦታ ሆነው ለመገበያየት የሚያስፈልጉዎት መሣሪያዎች ሁሉ እዚህ ይገኛሉ። በ JustMarkets የሞባይል መተግበሪያ አማካኝነት በማንኛውም ጊዜና ቦታ ወደ ገበያው በመግባት በራስ መተማመን ይገበያዩ።


የ MT4 እና MT5 የሞባይል መተግበሪያዎች
ለአንድሮይድ እና አይኦኤስ መተግበሪያዎች በሚገኙት በ MT4 እና MT5 ፕላትፎርሞች ላይ ያለውን የሞባይል ግብይት ምቾት ይጠቀሙ።


MT4 እና MT5 ለኮምፒውተር
በ MT4 እና MT5 ላይ ባሉ ኃይለኛ መሳሪያዎች እና ባህሪያት ሲኤፍዲዎችን (CFDs) ይገበያዩ። ከ JustMarkets ላይ በነጻ ያውርዱ!

ለምን በ JustMarkets ይገበያያሉ
ዝቅተኛ እና የተረጋጋ የዋጋ ልዩነቶች
ከ 0.0 ፒፕስ የሚጀምሩ በጣም ጠባብ የዋጋ ልዩነቶችን ( spreads) በመጠቀም የተረጋጋ ግብይት ያድርጉ፤ ይህም ገበያው በሚዋዥቅበት ወቅት እንኳ የተረጋጋ ንግድ እንዲኖር ያረጋግጣል።
ፈጣን የገንዘብ ወጪ
ገንዘብዎን ማውጣት ሲፈልጉ በፍጥነት ያግኙ። ከተለያዩ የክፍያ መንገዶች ውስጥ ይምረጡ እና ለጥያቄዎ ፈጣን ፈቃድ ያግኙ።
ፈጣን አፈጻጸም
በ JustMarkets የግብይት ስምምነቶችዎ ወዲያውኑ በሚባል ደረጃ ይፈጸማሉ። በአንድ ሰከንድ ሽርፍራፊዎች ውስጥ ግብይቶችዎ መፈጸማቸውን እናረጋግጣለን ይህም ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመገበያየት የሚፈልጉትን ፍጥነት ይሰጥዎታል።
ንግድዎን ወደ ላቀ ደረጃ ያሳድጉ
ምርጥ የዋጋ ልዩነቶችን ፣ ፈጣን የግብይት አፈጻጸምን እና አገልግሎትን በሚያቀርብ በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ካለው አሻሻጭ ጋር የንግድ ጉዞዎን ይጀምሩ።