የፋይናንስ ምርቶችን መገበያየት ውስብስብ እና በገበያው ተለዋዋጭነት ምክንያት ፈጣን የገንዘብ ኪሳራ ሊያስከትል የሚችል ከፍተኛ አደጋ አለው። እባክዎ ንግድ ከመጀመርዎ በፊት ተያያዥነት ያላቸውን አደጋዎች ሙሉ በሙሉ መረዳትዎን እና አግባብነት ያለውን የአደጋ መግለጫ ማንበብዎን ያረጋግጡ።

የፋይናንስ ምርቶችን መገበያየት ውስብስብ እና በገበያው ተለዋዋጭነት ምክንያት ፈጣን የገንዘብ ኪሳራ ሊያስከትል የሚችል ከፍተኛ አደጋ አለው። እባክዎ ንግድ ከመጀመርዎ በፊት ተያያዥነት ያላቸውን አደጋዎች ሙሉ በሙሉ መረዳትዎን እና አግባብነት ያለውን የአደጋ መግለጫ ማንበብዎን ያረጋግጡ።

የፋይናንስ ምርቶችን መገበያየት ውስብስብ እና በገበያው ተለዋዋጭነት ምክንያት ፈጣን የገንዘብ ኪሳራ ሊያስከትል የሚችል ከፍተኛ አደጋ አለው። እባክዎ ንግድ ከመጀመርዎ በፊት ተያያዥነት ያላቸውን አደጋዎች ሙሉ በሙሉ መረዳትዎን እና አግባብነት ያለውን የአደጋ መግለጫ ማንበብዎን ያረጋግጡ።

JustMarkets የንግድ መተግበሪያ ለ iOS እና አንድሮይድ
መተግበሪያውን ለማውረድ ስካን ያድርጉ

MetaTrader 4 (MT4)

የ MetaTrader 4 (MT4) የግብይት መድረክን በቀጥታ
ከድረ-ገጻችን በማውረድ በ JustMarkets ግብይትዎን ይጀምሩ የገንዘብ ምንዛሬ ጥንዶችን እና ሌሎች የፋይናንስ መሳሪያዎችን በሲኤፍዲዎች (CFDs) በመጠቀም በቀላሉ እና በአስተማማኝ ሁኔታ ይገበያዩ።

MetaTrader4 interface

ስለ MetaTrader 4

ታዋቂ በሆነው ፕላትፎርም (መድረክ) ላይ ይገበያዩ

MetaTrader 4 (MT4) በሁሉም ደረጃ ለሚገኙ ነጋዴዎች ተመራጭ የሆነ ታዋቂ የንግድ ፕላትፎርም (መድረክ) ነው። ሁለገብ ባህሪያቱ እና መሳሪያዎቹ ለደላሎች እና ነጋዴዎች በጣም አስፈላጊ ሀብት ያደርጉታል። MT4ን ልዩ የሚያደርገው ምን እንደሆነ እና የንግድ ልምድዎን እንዴት እንደሚያሻሽል ይወቁ።

MetaTrader4 platform desktop interface

MetaTrader 4 ን መጠቀም

MT4 በሁሉም የክህሎት ደረጃ ላሉ ነጋዴዎች የተነደፉ ተለዋዋጭ የንግድ ስርአቶችን፣ አልጎሪዝማዊ (በስሌት የተደገፈ) የንግድ ልውውጥን እና የሞባይል ንግድን ጨምሮ የተለያዩ መሳሪያዎችን ያቀርባል።

ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ ገጽታ (ኢንተርፌስ)

የ MT4 አቀራረብ ማንኛውም የልምድ ደረጃ ያላቸው ነጋዴዎች ባህሪያቱን ውጤታማ በሆነ መንገድ እንዲረዱ እና እንዲጠቀሙ ያስችላቸዋል። ፕላትፎርሙ (መድረኩ) የንግድ ተግባራትን፣ የቻርት መስሪያ መሳሪያዎችን እና የቴክኒካዊ ትንተና አመልካቾችን በቀላሉ ለማግኘት ያስችላል።

የላቁ የትንታኔ መሳሪያዎች

ነጋዴዎች የገበያ አዝማሚያዎችን ለመተንተን እና በመረጃ ላይ የተመሰረተ የንግድ ውሳኔዎችን ለማድረግ በርካታ የቻርት አይነቶችን፣ የጊዜ ገደቦችን እና ከ 30 በላይ አብረው የተሰሩ የቴክኒክ አመልካቾችን መጠቀም ይችላሉ። ይህ መድረክ ለበለጠ ውስብስብ ትንታኔ እና የንግድ ስልቶች የራስዎን አመልካቾች እና አውቶማቲክ የንግድ ስርዓቶችን (ኤክስፐርት አድቫይዘርስ ወይም EAs) ይደግፋል።

ራስ-ሰር (አውቶማቲክ) የንግድ ልውውጥ አቅሞች

ነጋዴዎች አስቀድመው በተወሰኑ ህጎች መሰረት የንግድ ስልቶችን በራስ-ሰር እንዲሰሩ ለማድረግ ኤክስፐርት አድቫይዘሮችን (EAs) ማልማት፣ መሞከር እና ስራ ላይ ማዋል ይችላሉ። ይህ ባህሪ ያለሰው ጣልቃ ገብነት የ24/7 (በቀን ለ 24 ሰዓት፣ በሳምንት ለ 7 ቀናት) ንግድ ለማካሄድ ያስችላል።

ጠንካራ ደህንነት

ፕላትፎርሙ (መድረኩ) በደንበኛው ተርሚናል እና በሰርቨሩ መካከል ያለውን የመረጃ ልውውጥ ደህንነት ለመጠበቅ ባለ 128-ቢት ምስጠራን (encryption) ይጠቀማል። የ MT4 መረጋጋት እና አስተማማኝነት ነጋዴዎች ያለምንም መቆራረጥ ገበያዎችን ማግኘት እንዲችሉ ያረጋግጣል።

በ MT4 ላይ ምን መገበያየት ይችላሉ

የንብረት ምድብ መግለጫ ምሳሌዎች
ፎሬክስ ከ 100 በላይ በሆኑ የገንዘብ ምንዛሬ ጥንዶች ላይ በሲኤፍዲዎች (CFDs) ይገበያዩ፣ ዋና ዋና ጥንዶችን፣ ጥቃቅን ጥንዶችን እና ያልተለመዱ ጥንዶችን (exotic) ጨምሮ። EURUSD፣ GBPUSD፣USDJPY
ሸቀጦች በብረታ ብረቶች እና የኃይል ምንጮች ላይ በሲኤፍዲዎች (CFDs) ይገበያዩ። አማራጮቹ ወርቅ፣ ብር፣ የተፈጥሮ ጋዝ እና ነዳጅ ያካትታሉ። XAUUSD፣ XAGUSD፣ BRENT፣ XNGUSD
ስቶክዎች እንደ ቴክኖሎጂ እና የፍጆታ እቃዎች ካሉ የተለያዩ ኢንዱስትሪዎች በተውጣጡ ሰፊ የአክሲዮን ሲኤፍዲዎች (CFDs) ላይ የመሳተፍ እድል ያግኙ። AAPL፣ META፣ TSLA
ኢንዴክሶች ከአሜሪካ፣ ከእንግሊዝ፣ ከጀርመን፣ ከጃፓን እና ከቻይና በመጡ ዋና ዋና የአክሲዮን ኢንዴክሶች ላይ በሲኤፍዲዎች (CFDs) ይገበያዩ። ዳው ጆንስ፣ S&P500፣ NASDAQ፣ DAX (ዳክስ)

ለምን በ JustMarkets ይገበያያሉ

ዝቅተኛ & የተረጋጉ ስፕሬዶች

ከ 0.0 ፒፕስ የሚጀምሩ በጣም ጠባብ የዋጋ ልዩነቶችን ( spreads) በመጠቀም የተረጋጋ ግብይት ያድርጉ፤ ይህም ገበያው በሚዋዥቅበት ወቅት እንኳ የተረጋጋ ንግድ እንዲኖር ያረጋግጣል።

ፈጣን የገንዘብ ወጪ

ገንዘብዎን ማውጣት ሲፈልጉ በፍጥነት ያግኙ። ከተለያዩ የክፍያ መንገዶች ውስጥ ይምረጡ እና ለጥያቄዎ ፈጣን ፈቃድ ያግኙ።

ፈጣን አፈጻጸም

በ JustMarkets የግብይት ስምምነቶችዎ ወዲያውኑ በሚባል ደረጃ ይፈጸማሉ። በአንድ ሰከንድ ሽርፍራፊዎች ውስጥ ግብይቶችዎ መፈጸማቸውን እናረጋግጣለን ይህም ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመገበያየት የሚፈልጉትን ፍጥነት ይሰጥዎታል።