የፋይናንስ ምርቶችን መገበያየት ውስብስብ እና በገበያው ተለዋዋጭነት ምክንያት ፈጣን የገንዘብ ኪሳራ ሊያስከትል የሚችል ከፍተኛ አደጋ አለው። እባክዎ ንግድ ከመጀመርዎ በፊት ተያያዥነት ያላቸውን አደጋዎች ሙሉ በሙሉ መረዳትዎን እና አግባብነት ያለውን የአደጋ መግለጫ ማንበብዎን ያረጋግጡ።

የፋይናንስ ምርቶችን መገበያየት ውስብስብ እና በገበያው ተለዋዋጭነት ምክንያት ፈጣን የገንዘብ ኪሳራ ሊያስከትል የሚችል ከፍተኛ አደጋ አለው። እባክዎ ንግድ ከመጀመርዎ በፊት ተያያዥነት ያላቸውን አደጋዎች ሙሉ በሙሉ መረዳትዎን እና አግባብነት ያለውን የአደጋ መግለጫ ማንበብዎን ያረጋግጡ።

የፋይናንስ ምርቶችን መገበያየት ውስብስብ እና በገበያው ተለዋዋጭነት ምክንያት ፈጣን የገንዘብ ኪሳራ ሊያስከትል የሚችል ከፍተኛ አደጋ አለው። እባክዎ ንግድ ከመጀመርዎ በፊት ተያያዥነት ያላቸውን አደጋዎች ሙሉ በሙሉ መረዳትዎን እና አግባብነት ያለውን የአደጋ መግለጫ ማንበብዎን ያረጋግጡ።

JustMarkets የንግድ መተግበሪያ ለ iOS እና አንድሮይድ
መተግበሪያውን ለማውረድ ስካን ያድርጉ

Standard አካውንቶች

ለነጋዴዎች ተስማሚ የሆኑ ከኮሚሽን ነፃ አካውንቶች
የተለያዩ ስልቶችን በመጠቀም። አሁኑኑ ይመዝገቡ እና
ወደር የለሽ የንግድ ሁኔታዎች ያሏቸውን በጣም ታዋቂ አካውንቶች ያግኙ።

በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

1
የንግድ አካውንት ምንድን ነው?

የፎሬክስ ንግድ ለመጀመር በመጀመሪያ ከአገናኝ ድርጅት ጋር አካውንት መክፈት ያስፈልጋል። የንግድ አካውንት ወደ ፎሬክስ ገበያ መግቢያ መንገድ የሚሰጥዎ ሲሆን፣ የንግድ ልውውጦችን በኢንተርኔት (በኦንላይን) አማካኝነት ለማከናወን ያስችልዎታል።

የንግድ አካውንት በተወሰነ መልኩ ከባንክ አካውንት ጋር ተመሳሳይ ነው። ገንዘብን ለማስቀመጥ፣ ገቢ ለማድረግ እና ወጪ ለማድረግ ሊያገለግልም ይችላል። ነጋዴዎች ወደ አካውንታቸው ገንዘብ ለመላክም ሆነ ወጪ ለማድረግ የተለያዩ የክፍያ ስርዓቶችን መጠቀም ይችላሉ። ለ JustMarkets ደንበኞች የሚገኙት የክፍያ ስርዓቶች ሙሉ ዝርዝር በገቢ እና ወጪ ገጽ ላይ ይገኛል።

JustMarkets ለነጋዴዎች አስፈላጊ የሆኑ የንግድ መሳሪያዎችን እና ስልቶችን፣ አነስተኛ ስፕሬዶችን (spreads) እና ተለዋዋጭ ሌቨሬጅ በማቅረብ ምርጥ የንግድ ሁኔታዎችን ያመቻቻል። በአሁኑ ወቅት የተለያዩ የአካውንት አይነቶች ይገኛሉ።

የማንኛውም የንግድ አካውንት ዋና ዓላማ ከተለያዩ የፋይናንስ መሣሪያዎች ጋር ግብይቶችን መፈጸም (ትዕዛዞችን መክፈትና መዝጋት) ነው። የእነዚህ መሳሪያዎች ዝርዝር እንደ አካውንቱ አይነት ሊለያይ ይችላል። ስለ እያንዳንዱ የግብይት መሣሪያ ባህሪያት እዚህ የበለጠ ማወቅ ይችላሉ።

የገበያ ትዕዛዝ አፈጻጸም በሁሉም የአካውንት ዓይነቶች ላይ ይገኛል። JustMarkets እንደ ስካልፒንግ፣ ሄጂንግ፣ በዜና ላይ መገበያየት እና የመሳሰሉ የንግድ ስልቶችን ለመተግበር ይፈቅዳል።

2
ማሳያ

ለጀማሪዎች ወይም ስልቶቻቸውን መሞከር ለሚፈልጉ፣ JustMarkets ነፃ የማሳያ አካውንት የመክፈት ዕድል ይሰጣል። የማሳያ ግብይት ለልምምድ እና ለስልጠና ያለመ የእውነተኛ ግብይት ማስመሰያ ነው። የማሳያ አካውንት ምንም ዓይነት ኢንቨስትመንት አይጠይቅም እንዲሁም ለመጠቀም ነፃ ነው። ያለ ምንም ስጋት በኢንተርኔት (በኦንላይን) ንግድ ላይ ልምድ እንዲቀስሙ እና የሜታ ትሬደር አጠቃቀም ተግባራዊ ክህሎቶችን እንዲያዳብሩ እንዲሁም ስልትዎን እንዲሞክሩ ያስችልዎታል።

በማሳያ አካውንት ላይ መገበያየት በተመሳሳይ መርህ እንደሚሰራ እና የእውነተኛ አካውንት የግብይት ሁኔታዎችን እንደሚያንፀባርቅ እባክዎ ልብ ይበሉ፣ ነገር ግን ከግምት ውስጥ መግባት ያለባቸው አንዳንድ ልዩነቶች አሉ።

የማሳያ አካውንቶች የሚሠሩት በተመሰለ (simulated) የገበያ ሁኔታ ውስጥ ነው። በማሳያ አካውንቶች ቻርቶች ላይ ያሉ ዋጋዎች በተቻለ መጠን ከእውነተኛዎቹ ጋር በጣም የተቀራረቡ ናቸው። ይሁን እንጂ በማሳያው ላይ ያለው የገንዘብ ዝውውር ፍሰት (liquidity) በቀጥታ ስርጭት ሰርቨር ላይ ካለው የፍሰት መጠን ሊለይ ይችላል። ሁሉም ግብይቶች በውስጥ በኩል የሚካሄዱ ሲሆን ወደ ፋይናንስ ገበያዎች አይገቡም።

በማንኛውም የ JustMarkets አካውንት ዓይነት ማለትም፦ በStandard Cent፣ ስታንዳርድ፣ ፕሮ ወይም ሮው ስፕሬድ (Raw Spread) ማሳያ ስልጠና መጀመር ይችላሉ። ስለዚህ የአገናኝ ድርጅቱን የግብይት ሁኔታዎች መሞከር እና ለእርስዎ ተስማሚ የሆነውን ምርጥ አካውንት መምረጥም ይችላሉ።

እንዲህ ዓይነቱ ግብይት ስለ ገበያው የራስዎን ግንዛቤ እንዲፈጥሩ የሚረዳዎት ሲሆን፣ ይህም ወደፊት በፎሬክስ ገበያ ውስጥ በልበ ሙሉነት ለመገበያየት ያስችሎታል። በማሳያ አካውንቱ ላይ ስኬታማ ሲሆኑ ብቻ ወደ እውነተኛ የንግድ አካውንት የሚቀጥሉበት ጊዜ ይሆናል።

3
Standard Cent

የStandard Cent አካውንት ለጀማሪ ነጋዴዎች ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ማሳያ ንግድን ጨርሰው ካለፉ፣ ነገር ግን አሁንም ብዙ መጠን ያለው ገንዘብ ገቢ ለማድረግ ዝግጁ ካልሆኑ፣ የStandard Cent አካውንት ለእርስዎ ምርጥ አማራጭ ነው። በዚህ የንግድ አካውንት ላይ ያለው ቀሪ ሒሳብ በሳንቲሞች ነው የሚለካው። ስለዚህ የእርስዎ የንግድ ስልት በStandard Cent አካውንት ላይ ትርፍ እንዲያገኙ ሊረዳዎት ይችላል።

የStandard Cent አካውንት ማለት፦

  • የገንዘብ አያያዝ ክህሎትዎን ለማሻሻል የሚያስችል ግሩም መሳሪያ ነው። አነስተኛ መጠን ያላቸው ገንዘቦች ለዚህ ዓላማ በጣም ተስማሚ ናቸው።
    የስጋት አያያዝን ለመለማመድ ፍጹም መንገድ ነው።
  • በእውነተኛ ገንዘብ የመገበያየት ስሜቶችን በሙሉ ለመለማመድ፣ ነገር ግን በአነስተኛ ስጋት፣ የሚያስችል እድል ነው።
  • የፎሬክስ አማካሪዎችን ለመሞከር የሚያገለግል መሳሪያ ነው።
  • የ JustMarkets አገልግሎቶችን እና ሁኔታዎችን በተግባር ለመገምገም የሚያስችል አቅም ነው።
    የStandard Cent የንግድ አካውንት ከስታንዳርድ አካውንት ጋር ብዙ ተመሳሳይነቶች አሉት።
  • በተመሳሳይ ጊዜ ስጋቱ በጣም ዝቅተኛ በመሆኑ ብዙ ጭንቀት ሳይኖርብዎት እና በጀትዎ ላይ ክፍተት ሳይፈጥሩ የንግድን መሰረታዊ ነገሮች ቀስ በቀስ እንዲማሩ ያስችልዎታል።

በክህሎቶችዎ ላይ በራስ መተማመን ሲሰማዎት እና በStandard Cent ላይ በሚያደርጉት ንግድ ስኬታማ ሲሆኑ ወደ ስታንዳርድ፣ ፕሮ ወይም ሮው ስፕሬድ (Raw Spread) የፎሬክስ አካውንቶች ማለፍ ይችላሉ።

4
Standard

የስታንዳርድ አካውንት በጣም ታዋቂው ነው። እሱም መሰረታዊ የመሳሪያዎችን ስብስብ፣ ከ 0.3 ፒፕስ የሚጀምሩ ጠባብ ስፕሬዶችን (spreads) እና ከኮሚሽን ነፃ መሆንን ያካትታል። የኪሳራ ማቆሚያ (ስቶፕ-ሎስ) እና የትርፍ መውሰጃ (ቴክ ፕሮፊት) ትዕዛዝ በሚከፈትበት ጊዜ ወይም ከዚያ በኋላ ሊቀመጡ ይችላሉ። የስታንዳርድ አካውንት ለዕለታዊ ቻርቶች እና ለረጋ ያሉ የዕለት-በዕለት ንግዶች ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል። ለዚህ አይነቱ አካውንት በንግድ ስልቶች ላይ ምንም አይነት ገደቦች የሉም።

5
Pro

የላቁ የንግድ ሁኔታዎች፣ ዝቅተኛ ስፕሬድ (spread) እና ምንም ዓይነት የኮሚሽን ክፍያ የሌለበት አካውንት ነው። ነጋዴዎች በፕሮ አካውንቶች ላይ ማንኛውንም ዓይነት የንግድ ዘይቤ መጠቀም ይችላሉ። ይህ ዓይነቱ አካውንት በጠበበ ስፕሬድ (spread)፣ በከፍተኛ ሊቨሬጅ፣ በኮሚሽን ክፍያ አለመኖር፣ እንዲሁም በትዕዛዞች ብዛትና መጠን ላይ ምንም ዓይነት ገደብ በሌለበት ሁኔታ የሚታወቅ ነው።

የፕሮ አካውንት ዋናው ጥቅም ሰፋ ያሉ የንግድ መሳሪያዎች መኖራቸው ነው፦ ከ 50 በላይ የገንዘብ ምንዛሬ ጥንዶች፣ ኢንዴክሶች፣ ብረታ ብረቶች እና ሸቀጦች ይገኙበታል። ሁሉንም የንግድ እና የኢንቨስትመንት ሃሳቦችዎን መጠቀም ይችላሉ።

6
Raw Spread

የሮው ስፕሬድ አካውንት ተለዋዋጭ የሆነውን ንግድ የመለማመድ እድል ይሰጥዎታል። የዕለት-በዕለት ንግድን እና ተደጋጋሚ መግቢያ እና መውጫዎችን ከአጫጭር የጊዜ ማዕቀፎች ጋር አጣምረው መስራትን የሚመርጡ የገበያ ተሳታፊዎች ብዙ ጊዜ በትክክል ይህንን የአካውንት አይነት ይመርጣሉ። ለፈጣን ነጋዴዎች ምርጡ አካውንት እንደሆነ ይታሰባል። ለግብይቶች ኮሚሽን አለው ነገር ግን ስፕሬዱ (spread) ከ 0.0 ፒፕስ ጀምሮ ተለዋዋጭ ነው፣ ይህም ከሌሎች አካውንቶች ጋር ሲነጻጸር በጣም ዝቅተኛ ነው። በዚህ አካውንት ሲነግዱ የተለያዩ የፋይናንስ መሣሪያዎችን ያገኛሉ።

7
የእስልምና አካውንቶች

JustMarkets ለእስልምና እምነት ተከታዮች ልዩ አማራጭ አለው። የሸሪዓ ሕግ በስዋፕስ መነገድን ይከለክላል። ለዚህም ነው ልዩ ከስዋፕ-ነፃ የሆኑ የንግድ አካውንቶች የተፈጠሩት።

ስዋፕ ማለት የአንድን የግብይት ቀን እኩለ ሌሊት ላይ ትዕዛዝን የመዝጋት እና በማግስቱ በመዝጊያ ዋጋ እንደገና የመክፈት ሂደት የሚጠይቀው ክፍያ ነው። ከስዋፕ-ነፃ በሆኑ አካውንቶች ነጋዴዎች ምንም ዓይነት የስዋፕ ክፍያ ሳይጨመርባቸው ወይም ከአካውንታቸው ሳይቀነስ የከፈቷቸውን የንግድ ትዕዛዞች ለፈለጉት ያህል ጊዜ ክፍት አድርገው ማቆየት ይችላሉ። በዚህ ሁኔታ የንግዱ ውጤት ሊወሰን የሚችለው በተወሰነ የጊዜ ገደብ ውስጥ በሚፈጠረው የምንዛሬ ተመኖች ለውጥ ብቻ ነው።

ከስዋፕ-ነፃ አካውንቶችን መጠቀም እንደአማራጭ ነው። የStandard Cent፣ ስታንዳርድ፣ ፕሮ ወይም ሮው ስፕሬድ አካውንትዎን ከስዋፕ-ነፃ ወደሆነ አካውንት ለመቀየር የድጋፍ ሰጪ ቡድኑን ማነጋገር አለብዎት።

8
ከስዋፕ-ነፃ ደረጃ ምንድነው?

ከስዋፕ-ነፃ ደረጃ ማለት ተጠቃሚዎች በአዳር ክፍት ሆነው ለሚቆዩ የንግድ ትዕዛዞች ምንም ዓይነት የስዋፕስ ክፍያ እንዳይከፍሉ የሚፈቅድ ሁኔታ ነው። 2 ከስዋፕ-ነፃ ደረጃዎች አሉ፣ እነሱም፦ ኤክስቴንድድ እና ስታንዳርድ ናቸው። ኤክስቴንድድ ከስዋፕ ነፃ ደረጃ ላላቸው ደንበኞች፣ በአብዛኛዎቹ የግብይት መሳሪያዎች ላይ ስዋፕስ አይታሰብም። ስለ ስዋፕ-ነፃ ደረጃዎች ተጨማሪ ዝርዝሮችን <እዚህ> ማግኘት ይችላሉ።