የMT4 እና MT5 የሞባይል መተግበሪያዎች
ለአንድሮይድ እና አይኦኤስ መተግበሪያዎች በሚገኙት በ MT4 እና MT5 ፕላትፎርሞች ላይ ያለውን የሞባይል ግብይት ምቾት ይጠቀሙ።

ዋና ዋና ጥቅሞች
የሜታ ትሬደር የሞባይል መተግበሪያ

ተንቀሳቃሽነት እና ተደራሽነት
በዴስክቶፕ ኮምፒውተር ላይ ሳይወሰኑ ወይም የድር አሳሽ (web browser) ሳያስፈልግዎ፣ በእንቅስቃሴ ላይ ሆነው ገበያዎችን ያግኙ እና የንግድ ልውውጦችዎን ያስተዳድሩ።
ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ ገጽታ (ኢንተርፌስ)
በቀላሉ ይጠቀሙ፣ ቻርቶችን ይተንትኑ፣ እና የንግድ ልውውጦችን በፍጥነት ይፈጽሙ።
ወቅታዊ ፈጣን ማሳወቂያዎች
ስለ ገበያ እንቅስቃሴዎች፣ የዋጋ ደረጃዎች እና የንግድ ምልክቶች መረጃ ለማግኘት ፈጣን የሆኑ ማሳወቂያዎችን እና ማንቂያዎችን ያዘጋጁ።

| የመተግበሪያ ስም | የMT4 መተግበሪያ | የ MT5 መተግበሪያ |
| የሚገኙ ገበያዎች | ፎሬክስ (የውጭ ምንዛሬ)፣ ሲኤፍዲዎች (CFDs)፣ አክሲዮኖች፣ ኢንዴክሶች፣ ሸቀጦች፣ ዲጂታል እሴቶች (ንብረቶች) | ፎሬክስ (የውጭ ምንዛሬ)፣ ሲኤፍዲዎች (CFDs)፣ አክሲዮኖች፣ ኢንዴክሶች፣ ሸቀጦች፣ ዲጂታል እሴቶች (ንብረቶች) |
| የጊዜ ገደቦች | 9 | 21 |
| የትዕዛዝ አይነቶች | 4 አይነቶች፦ የግዢ ገደብ፣ የሽያጭ ገደብ፣ የግዢ ማቆሚያ፣ የሽያጭ ማቆሚያ | 6 አይነቶች፦ የግዢ ገደብ፣ የሽያጭ ገደብ፣ የግዢ ማቆሚያ፣ የሽያጭ ማቆሚያ፣ የግዢ ማቆሚያ ገደብ፣ የሽያጭ ማቆሚያ ገደብ |
| የቻርት ቅንብሮች | 6 | 13 |
| የታሪክ እይታ | በፖዚሽኖትች | በፖዚሽኖች፣ በትዕዛዞች ወይም በንግዶች |
ለምን በ JustMarkets ይገበያያሉ
ዝቅተኛ እና የተረጋጋ የዋጋ ልዩነቶች
ከ 0.0 ፒፕስ የሚጀምሩ በጣም ጠባብ የዋጋ ልዩነቶችን ( spreads) በመጠቀም የተረጋጋ ግብይት ያድርጉ፤ ይህም ገበያው በሚዋዥቅበት ወቅት እንኳ የተረጋጋ ንግድ እንዲኖር ያረጋግጣል።
ፈጣን የገንዘብ ወጪ
ገንዘብዎን ማውጣት ሲፈልጉ በፍጥነት ያግኙ። ከተለያዩ የክፍያ መንገዶች ውስጥ ይምረጡ እና ለጥያቄዎ ፈጣን ፈቃድ ያግኙ።
ፈጣን አፈጻጸም
በ JustMarkets የግብይት ስምምነቶችዎ ወዲያውኑ በሚባል ደረጃ ይፈጸማሉ። በአንድ ሰከንድ ሽርፍራፊዎች ውስጥ ግብይቶችዎ መፈጸማቸውን እናረጋግጣለን ይህም ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመገበያየት የሚፈልጉትን ፍጥነት ይሰጥዎታል።